
Diaspora Green Legacy – የዳያስፖራ አረንጓዴ አሻራ
Diaspora Green Legacy – የዳያስፖራ አረንጓዴ አሻራ
የዝግጅቱ ስም: የዳያስፖራ አረንጓዴ አሻራ (Diaspora Green Legacy)
ዝግጅቱ የሚካሄድበት ቀን: ታህሳስ 26/2014 ( January 4)
ዝግጅቱ የሚከናወንበት ቦታ: አዲስ አበባ
አዘጋጆች/ አስተባባሪ:አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
ሰዓት: 2:30
For More information please call – አስፈላጊ ማብራሪያዎችን በሚከተሉት ስልኮች ይጠይቁ፣
+251911912181
+251911287514
+251915959184
+251911465530
+251115588355
+251115587473
– በቦታ ውስንነት ምክንያት ቅድሚያ የመግቢያ ካርድ የሚያስፈልጋቸውን በመጠየቅ ካዛንቺስ
በሚገኘው የዳያስፖራ ኤጀንሲ በአካል በመመዝገብ የመግቢያ ባጅ ይውሰደ፣
4. የእግር ኳስና የእራት ፕሮግራሞች በ፡ https://eyezonethiopia.com/ ፕላትፎርም በመግባት
ይክፈሉ፣
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ